ኮሚሽኑ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከ97 ቢሊዮን ብር በላይ ሰብስቧል፡፡

نتائج البحث

التطبيقات المتداخلة

ناشر الأصول

ከ264 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከ264 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ الجمعة, ٨ Mar ٢٠٢٤

ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ الثلاثاء, ٢٧ Feb ٢٠٢٤

ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ الأربعاء, ٢١ Feb ٢٠٢٤

ኮሚሽኑ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከ97 ቢሊዮን ብር በላይ ሰብስቧል፡፡

ኮሚሽኑ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከ97 ቢሊዮን ብር በላይ ሰብስቧል፡፡ الاثنين, ١٢ Feb ٢٠٢٤

ناشر الأصول

ناشر الأصول

null ኮሚሽኑ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከ97 ቢሊዮን ብር በላይ ሰብስቧል፡፡

(ጉምሩክ ኮሚሽን፣ የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም)

የጉምሩክ ኮሚሽን የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡

በዚህ የግምገማ መድረክ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ፣ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸውን ጠቅሰው በገቢ አሰባሰቡ የተመዘገበው ውጤትም ስኬታማ እንደነበር አስረድተዋል፡፡

በ2016 የመጀመሪያው ግማሽ የበጀት ዓመት ከተለያዩ የገቢ አርእስቶች 103 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ እቅድ የነበረ መሆኑን የገለጹት ኮሚሽነሩ  97 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡንም ገልፀዋል፡፡

ገቢው የተሰበሰበው ከጉምሩክ ቀረጥ፣ ከኤክሳይዝ ታክስ፣ ከተጨማሪ እሴት ታክስ እና ከሌሎች ታክስ እና ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች ነው ያሉት ኮሚሽነር ደበሌ ካለፈው የበጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀርም በ9.9 ቢሊዮን ብር (11.42 በመቶ) ብልጫ ማሳየቱን ተናግረዋል፡፡
የኮሚሽኑ የስትራቴጂክ ፕላን እና ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ዱፌራ የኮሚሽኑን የ2016 ግማሽ በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበው ውይይት እየተደረገበት ይገኛል፡፡

ጉምሩክ ኮሚሽንን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ecczena
በድረ ገጽ፦ www.ecc.gov.et
በቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopianCustomsCommission

Untitled Basic Web Content

የእኛ አገልግሎቶች

 

 

 

 

ناشر الأصول

التطبيقات المتداخلة

ناشر الأصول

ጠቃሚ መረጃዎች