የጉምሩክ ኮሚሽን በዘጠነኛው ዙር ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሃ ግብር " የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀት " ተበረከተለት።

Zoekresultaten

Geneste Applicaties

Contentverzamelaar

null የጉምሩክ ኮሚሽን በዘጠነኛው ዙር ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሃ ግብር " የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀት " ተበረከተለት።

የጉምሩክ ኮሚሽን በዘጠነኛው ዙር ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሃ ግብር " የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀት " ተበረከተለት።
***********************************
የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ዘጠነኛውን ዙር ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ በተገኙበት ጥቅምት 19 ቀን 2015 ዓ. ም አካሂዷል፡፡
በሽልማቱም የተሳትፎ ፤ የአድናቆት እና የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀቶች ፤ እንዲሁም የሶስተኛ እና የሁለተኛ ደረጃ የዋንጫ ሽልማቶችን መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ሰጥቷል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽንም በዚህ የሽልማት መርሃ ግብር የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል።
ይህ ውጤት በአመራሩ እና በሰራተኛው ከፍተኛ ርብርብ የተገኘ በመሆኑ የጉምሩክ ኮሚሽን እንደ ሁልጊዜው ምስጋናውን ያቀርባል ::
ጉምሩክ ኮሚሽንን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
በድረ ገጽ፦ www.ecc.gov.et

Contentverzamelaar

Contentverzamelaar

ዜና

  • ከ264 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ vr, 8 mrt 2024
ከ264 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
  • ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ di, 27 feb 2024
ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
  • ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ wo, 21 feb 2024
ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

Untitled Basic Web Content

የእኛ አገልግሎቶች

 

 

 

 

Contentverzamelaar

Geneste Applicaties

Contentverzamelaar

ጠቃሚ መረጃዎች