ራዕይ እና ተልዕኮ
ራዕይ
በ2022 በአገራችን ደረጃዉን የጠበቀ ዘመናዊ የጉምሩክ አስተዳደር ተገንብቶ ማየት
ተልዕኮ
ሁለንተናዊ አቅሙ የተገነባ የሰዉ ኃይል በማፍራት፣ዘመናዊ የጉምሩክ አስተዳደር ሥርዓት በመዘርጋት፤ፍትሐዊ፣ቀልጣፋ እና ጥራት ያለዉ አገልግሎት በመስጠት፣የዉጪና ገቢ ንግድ እንቅስቃሴን ማሳለጥ፤ንግድ ማጭበርበርና ኮንትሮባንድን መከላከልና መቆጣጠር፣የማህበረሰቡን ደህንነት መጠበቅ እና ገቢን በብቃት መሰብሰብ፡፡