ባለፈው የበጀት ዓመት ኮሚሽኑ ያከናወናቸው ተግባራት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት፣የሀገርን ኢኮኖሚ ያሳደጉ እና የህዝብንም ደህንነት ያስጠበቁ ናቸውߴߴ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ

Search Results

Nested Applications

Asset Publisher

ከ151 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከ151 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Mon, 26 Sep 2022

ከ117 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከ117 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Sat, 17 Sep 2022

ከ81 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከ81 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tue, 30 Aug 2022

ባለፈው የበጀት ዓመት ኮሚሽኑ ያከናወናቸው ተግባራት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት፣የሀገርን ኢኮኖሚ ያሳደጉ እና የህዝብንም ደህንነት ያስጠበቁ ናቸውߴߴ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ

ባለፈው የበጀት ዓመት ኮሚሽኑ ያከናወናቸው ተግባራት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት፣የሀገርን ኢኮኖሚ ያሳደጉ እና የህዝብንም ደህንነት ያስጠበቁ ናቸውߴߴ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ Mon, 22 Aug 2022

Asset Publisher

Asset Publisher

null ባለፈው የበጀት ዓመት ኮሚሽኑ ያከናወናቸው ተግባራት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት፣የሀገርን ኢኮኖሚ ያሳደጉ እና የህዝብንም ደህንነት ያስጠበቁ ናቸውߴߴ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ

ባለፈው የበጀት ዓመት ኮሚሽኑ ያከናወናቸው ተግባራት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት፣የሀገርን ኢኮኖሚ ያሳደጉ እና የህዝብንም ደህንነት ያስጠበቁ  ናቸውߴߴ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ
**************************
 ኮሚሽኑ ባለፈው የበጀት ዓመት በሰራው የተቀናጀ ስራ ሀገር ልታጣው የነበረውን 50 ነጥብ 4  ቢሊዮን በላይ ማዳን ተችሏል::

የጉምሩክ ኮሚሽን የ2014 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2015 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት በቅርቡ የተሾሙት የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ፣ የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች እና የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎች በተገኙበት በዛሬው እለት በሀዋሳ ከተማ ተጀምሯል፡፡

ውይይቱን በንግግር የከፈቱትየ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ፣ ኮሚሽኑ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በመንግስት የተሰጠውን ተልእኮ በብቃት የተወጣበት እንደነበር ገልጸው ፣ያከናወናቸው ተግባራትም የሀገርን ኢኮኖሚ ያሳደጉ እና የህዝብን ደህነት ያስጠበቁ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡

በበጀት ዓመቱም   154 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ብር 140 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ወይም የዕቅዱን 90 ነጥብ 7 በመቶ መሰብሰብ መቻሉን ገልጸዋል፡፡ይህም አፈጻጸም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከተሰበሰበው ብር 112.46 ቢሊዮን ጋር ሲነፃፀር በ28 ነጥብ 4 ቢሊዮን ወይም የ24 በመቶ ብልጫ ማሳየቱንም ጠቁመዋል፡፡

ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድ በሀገር ኢኮኖሚና ደህንነት ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ ባለፈው የበጀት ዓመት በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን ኮሚሽነር ደበሌ ጠቅሰው በዚህም  4 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር  የገቢ እና 836 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ  የሚገመቱ የወጪ በድምሩ 5.1 ቢሊዮን ብር  የኮንትሮባንድ እቃዎችና ህገ-ወጥ ገንዘብ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስረድተዋል፡፡

 በህገ ወጥ ንግድ ማጨበርበር እና ኮንትሮባንድ መከላከል ዙሪያ የውስጥ አቅም፣ የህብረተሰብ እና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎን በማጠናከር እንዲሁም የተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር በማጠናከርም  ሀገር ልታጣው የነበረውን 50 ነጥብ 4  ቢሊዮን በላይ ማዳን መቻሉንም ገልጸዋል፡፡

ߵߵበ2014 በጀት ዓመት በኮሚሽኑ የተመዘገቡት ውጤቶች በሀገሪቱ በተፈጠሩ የጸጥታ መደፍረሶች እና  በሌሎች ችግሮች ውስጥ ሆነን ያስመዘገብነው ስኬት ነውߴߴ ያሉት ኮሚሽነር ደበሌ፣ የመጡት ውጤቶችም  በፈተና መካከል ሆኖም ስኬት ማስመዝገብ እንደሚቻል ማሳያ ነው ብለዋል፡፡

ጉምሩክ ኮሚሽንን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ecczena
በድረ ገጽ፦ www.ecc.gov.et
በቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopiaCustomsCommission

 

Untitled Basic Web Content

የእኛ አገልግሎቶች

 

 

 

 

Asset Publisher

Nested Applications

Asset Publisher

ጠቃሚ መረጃዎች