የጉምሩክ ኮሚሽን በዘጠነኛው ዙር ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሃ ግብር " የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀት " ተበረከተለት።

Search Results

Nested Applications

Asset Publisher

null የጉምሩክ ኮሚሽን በዘጠነኛው ዙር ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሃ ግብር " የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀት " ተበረከተለት።

የጉምሩክ ኮሚሽን በዘጠነኛው ዙር ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሃ ግብር " የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀት " ተበረከተለት።
***********************************
የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ዘጠነኛውን ዙር ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ በተገኙበት ጥቅምት 19 ቀን 2015 ዓ. ም አካሂዷል፡፡
በሽልማቱም የተሳትፎ ፤ የአድናቆት እና የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀቶች ፤ እንዲሁም የሶስተኛ እና የሁለተኛ ደረጃ የዋንጫ ሽልማቶችን መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ሰጥቷል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽንም በዚህ የሽልማት መርሃ ግብር የከፍተኛ አድናቆት የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል።
ይህ ውጤት በአመራሩ እና በሰራተኛው ከፍተኛ ርብርብ የተገኘ በመሆኑ የጉምሩክ ኮሚሽን እንደ ሁልጊዜው ምስጋናውን ያቀርባል ::
ጉምሩክ ኮሚሽንን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
በድረ ገጽ፦ www.ecc.gov.et

Asset Publisher

Asset Publisher

ዜና

  • ከ170 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Sat, 26 Nov 2022
ከ170 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
  • ከ141 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Mon, 14 Nov 2022
ከ141 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
  • ከ255 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው ካናቢስ የተባለ አደንዛዥ እጽ እና ሌሎች የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ:: Fri, 4 Nov 2022
ከ255 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው ካናቢስ የተባለ አደንዛዥ እጽ እና ሌሎች የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ::

Untitled Basic Web Content

የእኛ አገልግሎቶች

 

 

 

 

Asset Publisher

Nested Applications

Asset Publisher

ጠቃሚ መረጃዎች