የጨረታ ማስታወቂያ

                  (ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ጥቅምት 21   ቀን 2016 ዓ.ም )

የጉምሩክ ኮሚሽን በቃሊቲ፣ በሞጆ ፣ በአዳማ እና በአዋሽ  ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በተለያዩ ምክንያቶች የተያዙ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ጥቅምት 18 ፣ 19 እና 20/ 2016 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ መሰረት ዝርዝር መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቃሊቲ፣ ከሞጆ፣ ከአዳማ እና ከአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

ተጨማሪ መረጃ  ማግኘት ከፈለጉ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 011- 470 -85 -03

ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 022- 236- 90- 94

አዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 022-111- 84-29 እና 022-211- 89- 25

አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 022- 22- 41-402 በመደወል ይጠይቁ፡፡

                                                            ጉምሩክ ኮሚሽን

ጉምሩክ ኮሚሽንን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ecczena
በድረ ገጽ፦ www.ecc.gov.et
በቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopiaCustomsCommission