ጉምሩክ ኮሚሽን
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1097/2011 ከቀድሞዉ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ተለይቶ የተቋቋመ ሲሆን፤በኮሚሽነር እየተመራ የራሱን ተልዕኮና ራዕይ በመፈፀም ተጠሪነቱ ለገቢዎች ሚኒስቴር ነዉ፡፡
ዕሴቶች
- አገልጋይነት
- ሙያዊ ብቃት
- በቡድን መሥራት
- መሰጠት
- ፈጠራ
ደረጃዉን የጠበቀ ዘመናዊ የጉምሩክ አስተዳደር እንዲሰፍን ተግተን እንሰራለን!